Posts

Showing posts from June, 2023

አማራ የደም ምድር

 ባጭር ጊዜ ምድራችን ደም በደም ሆነ፣ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በደብረማርቆስና አካባቢ የሆነውንና የተደረገውን ነገር ሳስብ እንቅልፍ መተኛት አልቻልሁም።  በስላም ወጥቶ መግባት ናፈቀን፣ በየቀኑ የጥይትና የሞት ድምዕ ሰለቸን፣ ልጅነት ናፈቀን፣ ያለፍርሃት ኳስ መጫወትም እንዲህ ይርቃል? የሰላም አየር ከምድራችን ጠፍቷል፣ የአማራ ነፍስ ረክሷል። መከላከያ ህዝብ ላይ ተኩሶ የሚገድልበት ዘመን ላይ ደረስን፣ ምን አይነት ዘመን ነው ግን? ለመነኩሴና ለህሳናት የማይራራ መከላከያ በጣም ያሳዝናል። ግን አማራ ምን አጥፍቶ ነው፣ ጎጃም ምን በደለ? አርሶ ባበላ? በጣም ያሳዝናል!! ገዳም ውስጥ ያሉ ሰርተው የሚበሉ እነዚህ ሁለት ድሃ ልጆችስ ምን አጥፍተው ነው? ገዳም ጠበል ለመጠመቅ የሄዱ እናቶችና  ጡት የሚጠቡ ትናንሽ ልጆችስ ምን ቢበድሉ ነው በጥይት የሚደበደቡት?

History of Debre Markos City

Image
 The city was founded in 1853 by Dejazmach Tedla Gualu, the then ruler of Gojjam. The original name of Debre Markos was Menkorer (meaning cold place). In the 1880s, his successor Negus Tekle Haymanot built the Church of Markos, dedicated to Saint Markos, and named the town after it. According to Wikipedia: In March 1900 an expedition led by Percy Powell-Cotton visited Debre Markos and noted that ‘‘the town looked more like a town than Menelik's capital. The palace of Nigus Tekle Haimanot was remodeled in 1926 by his son Ras Hailu Tekle Haymanot, in the style of European buildings after his tour of Europe in the party of Ras Tefari. In 1935, the town had postal, telegraph, and telephone service. The Italians arrived in Debre Markos 20 May 1936. Through an interpreter, Achille Starace, who had arrived by plane, told the surprised local inhabitants that he had come to free them from their oppressors to their thorough bemusement. Debre Markos was later isolated and practically besieged...